“በአሜሪካ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያን መራጮች በቨርጂኒያ ምርጫ ለባይደን መልእክት አስተላልፈዋል” – ዘ ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ዘ ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ‹‹በአሜሪካ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያን መራጮች በቨርጂኒያ ምርጫ ለባይደን መልእክት አስተላልፈዋል›› ሲል ዘግቧል፡፡ ጋዜጣው በቨርጂኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን መራጮች ለምን ለዩንግኪን ድምፃቸውን ሊሰጡ ቻሉ? ይህስ እንዴት በሌሎች ቦታዎች ለዲሞክራቶች ችግር ሊፈጥር ይችላል? በማለት ሰፊ ትንታኔ አስነብቧል፡፡ በትንታኔው ግርማ መኮንን የተባለውን ኢትዮጵያዊ ጠቅሶ ይህ ሰው ራሱን የዲሞክራቶች ታማኝ … Continue reading “በአሜሪካ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያን መራጮች በቨርጂኒያ ምርጫ ለባይደን መልእክት አስተላልፈዋል” – ዘ ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ